በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ የአዲስ ከተማ ምድብ ፅ/ቤት ድጋፍ ለሚያስፈልጋቸው የተለያዩ የማህበረሰብ ክፍሎች በሜሪጆይ ኢትዮጵያ በኩል የአልባሳት፣ የንፅህና መጠበቂያ እና የትምህርት ቁሳቁሶችን ድጋፍ አደረገ። የአዲስ ከተማ ቅርንጫፍ ፅ/ቤት ዐቃብያነ ህግ እና የአስተዳደር ሰራተኞች ወላጆቻቸውን በተለያየ ምክንያት... Learn More