DigArticle
 Search

መጋ.
17
2023

ጠንካራ እና ጤናማ የሆነ የሙያተኝነት ባህል በሌለበት ተቋም እና ስርዓት የህግ የበላይነት ሊኖር እንደማይችል ተገለፀ

Posted by Teklu Elias        0 Comments

በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ፍትሕ ሚኒስቴር የንቃተ ህግ ትምህርትና ስልጠና ዳይሬክቶሬት አዘጋጅነት የዐቃቤ ህግ ሙያዊነትን (Professionalism) ለማጎልበት ያለመ [Read More...]



Categories: categoryዜና



መጋ.
16
2023

ከመላው ዓለም የተውጣጡ ተቋማት ተወካዮች እና ባለሙያዎች በሽግግር ፍትሕ ፖሊሲ አማራጭ ሰነድ ላይ እየመከሩ ይገኛሉ

Posted by Teklu Elias        0 Comments

ሀገራችን ያለፉትን በደሎች እና የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች ተከትሎ የተፈጠረውን ቁርሾ እና ቁስል ለማከም እና ለማድረቅ ያስችላል በሚል በዘርፉ የላቀ እውቀት እና [Read More...]



Categories: categoryዜና



መጋ.
11
2023

የኦሮሚያ ክልል የማህበረሰብ አቀፍ የፍትህ አገልግሎት አሰጣጥ፤ የባህላዊ ፍርድ ቤት ተሞክሮ ቀርቦ ውይይት ተካሄደ

Posted by Teklu Elias        0 Comments

 ዛሬ በተጠናቀቀው የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ፍትህ ሚኒስቴር እና የክልል ፍትህ ቢሮዎች የጋራ መድረክ በማህበረሰብ ዓቀፍ የፍትህ አገልግሎት አሰጣጥ ላይ የኦሮሚያ ክልል [Read More...]



Categories: categoryዜና



መጋ.
10
2023

ዶ/ር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ በቀጣይ ሊተገበር የታሰበውን የኢትዮጵያ የፍትህ ዘርፍ ትራንስፎርሜሽን ዕቅድ በአዳማ ከተማ እየተካሄደ ባለው የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ፍትህ ሚኒስቴር እና የክልል ፍትህ ቢሮዎች የጋራ መድረክ ላይ አቀረቡ

Posted by Teklu Elias        0 Comments

የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ፍትህ ሚኒስቴር ሚኒስትር ክቡር ዶ/ር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ የኢትዮጵያ የፍትህ ዘርፍ ትራንስፎርሜሽን (መሰረታዊ ለውጥ) በሚል የተዘጋጀውን የመነሻ [Read More...]



Categories: categoryዜና



ጥር
25
2023

ሚኒስቴር መሰሪያ ቤቱ በ2015 በጀት ዓመት የ6 ወር ዕቅድ አፈጻጸም ዙሪያ ግምገማ አካሄደ

Posted by Teklu Elias        0 Comments

ፍትሕ ሚኒስቴር ሕገ መንግስቱንና ሕገ መንግስታዊ ስርዓቱን ከማክበርና ማስከበር፣ የሕግ የበላይነትን ከማረጋገጥ እንዲሁም የፌዴራል መንግስቱንና የሕዝብን [Read More...]



Categories: categoryዜና



ጥር
23
2023

ለኢ.ፌ.ዲ.ሪ ፍትህ ሚኒስቴር መካከለኛ አመራሮች እና ፈፃሚዎች በፕሮጀክት አስተዳደር ዙሪያ የአቅም ግንባታ ሥልጠና እየተሰጠ ይገኛል

Posted by Teklu Elias        0 Comments

ስልጠናውን በንግግር የከፈቱት በፍትህ ሚኒስቴር የፍትህ ሥርዓት ማሻሻያ እና ፕሮጀክት ማስተባበሪያ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ኖህ ታከለ ተቋሙ የ10 እና የ5 [Read More...]



Categories: categoryዜና



ጥር
18
2023

8ሺ 863 ግራም የኮኬይን እፅ ይዞ የተገኘው ናይጄሪያዊ በፅኑ እስራት እንዲቀጣ ተወሰነ

Posted by Teklu Elias        0 Comments

በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ፍትህ ሚኒስቴር የጠቅላይ ዐቃቤ ህግ ዘርፍ የተደራጁና ድንበር ተሻጋሪ ወንጀል ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ጀነራል ዐቃቤ ሕግ 8ሺ 863 ግራም የሚመዝን [Read More...]



Categories: categoryዜና



ጥር
16
2023

በአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ስር ለሚገኙ ለምርመራ ክፍል ኃላፊዎችና ለምርመራ ቲም መሪ ፖሊሶች ሲሰጥ የነበረው ስልጠና ተጠናቀቀ

Posted by Teklu Elias        0 Comments

በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ፍትህ ሚኒስቴር የጠቅላይ ዐቃ ህግ ዘርፍ የቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ጉዳይ መከታተያ ዳይሬክቶሬት ከንቃተ ህግ ትምህርትና ስልጠና ዳይሬክቶሬት ጋር [Read More...]



Categories: categoryዜና



ጥር
08
2023

ቋሚ ኮሚቴው፤ በወንጀል ስነ-ስርዓት ህግ ዙሪያ ከባለድርሻ አካላት ጋር መከረ

Posted by Teklu Elias        0 Comments

በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የህግ እና ፍትህ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ በወንጀል ስነ-ስርዓት ህግ ዙሪያ ከባለድርሻ አካላት ጋር ተወያይቷል። ቋሚ ኮሚቴው በሴቶች እና [Read More...]



Categories: categoryዜና



ጥር
07
2023

የሙስና ወንጀሎችን ለመከላከል ከንግግር የዘለለ ተጨባጭ እና በተግባር ተኮር እርምጃዎች እንደሚያስፈልጉ ተገለጸ

Posted by Teklu Elias        0 Comments

የኢፌዲሪ ፍትሕ ሚኒስቴር የፀረ ሙስና ቀን ክብረ በዓል የማጠቃለያ የፓናል ውይይት አካሂዷል፡፡ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ሙስናን መታገል በተግባር በሚል መሪ ቃል [Read More...]



Categories: categoryዜና


1 2 3 4 5 6 7 8 9 10 ... 22