Search

የፋይናንስና በጀት አስተዳደር ዳይሬክቶሬ


በዚህ የስራ ሂደት የሚከናወኑ ዋና ዋና ተግባራት፡-


የፋይናንስና በጀት አሰተዳደር ዳይሬክቶሬት ተቋሙ ዋና ተግባሩን እንዲያከናውን የሚረዱ ከበጀትና ፋይናንስ ጋር የተያያዙ ስራዎችን የሚሰራ ሲሆን በክፍሉ የሚከናወኑ ዋና ዋና ተግባራትን ማለትም  የፕሮጀክት ጥናት ክትትልና ግምገማ፣ የበጀት ዝግጅትና ክትትል፣ የክፍያ አፈፃፀምና ፋይናንስ አስተዳደር ሥራዎች  በዋናነት ይተገብራል፡፡


 የኃላፊ ስም፡-   አቶ ጥላሁን ደምሴ


 የቢሮ ስልክ ቁጥር፡- 011-5-54-01-85