Search

የዐቃቢያነ ህግ አስተዳደር ዋና ጉባኤ ጽቤት


በዚህ ጽ/ቤት የሚከናወኑ ዋና ዋና ተግባራት፡-

 

ከዐቃቤ ሕግ አስተዳደር ዋና ጉባኤ ጋር በመሆን የዓቃብያነ ሕግ ሹመት፣ ዝውውር፣ የዕረፍት ጊዜ፣ የአገልግሎት ዘመን፣ ደረጃ፣ ሥነ-ምግባር፣ አደረጃጀት፣ መዋቅር፣ ደመወዝ፣ ጥቅማጥቅም እና የመሳሰሉ ጉዳዩችን ያካተተ ረቂቅ ደንብ አዘጋጅቶ ለጠቅላይ ዓቃቤ ሕጉ የማቅረብ ኃላፊነት አለበት፡፡

 

እንዲሁም በዋናው ጉበኤ የሚሰጡትን የተለያዩ ስራዎች ጭምሮ የዐቃብያነ ህጉን መረጃ በአግባቡ የመያዝ እና አስተዳደራዊ አገልግሎቶችን ይሰጣል፡፡ 


 የኃላፊ ስም፡- አቶ ይግረም ምንዳ


 የቢሮ ስልክ ቁጥር፡- 011-5-53-16-89