Search

በሕግ ጉዳዮች ዓለም አቀፍ ትብብር ዳይሬክቶሬት.


በዚህ ዳይሬክቶሩት የሚከናወኑ ዋና ዋና ተግባራት፡-ወንጀለኞችን አሳልፎ መስጠት ስምምነት ፣


በወንጀል ጉዳዮች የመረጃ ልውውጥ ፣


ፍርደኞችን መስጠት እና መቀበል፣


የወንጀል ክስን ማዘዋወር ጥያቅ ተቀብሎ ማስተናገድ፣


ከዓለም አቀፍ፣ አህጉር አቀፍ መሰል ተቋማት እንዲሁም ከአገራት ለሚቀርቡ ሕግ (ፍትሕ) ነክ ጥያቄዎች ፣ አቤቱታዎች እና ክሶች ተገቢውን ምላሽ መስጠት፣


በተቋሙ የዲያስፖራ ጉዳዮችን አፈጻፀም መከታተል፣


አህጉራዊ እና ክፍለ አህጉራዊ ተቋማትን የሚመለከቱ ኃላፊነቶችን መወጣት፣


በፍትሐብሔር እና በንግድ ህግ ጉዳዮች የሚደረግ የጋራ ትብብር፣ እና ኢትዮጵያ ያፀደቀቻቸውን ዓለም አቀፍና አህጉራዊ የሰብአዊ መብት ስምምነቶች በሚመለከት ብሔራዊ የአፈፃፀም ሪፖርት ከሚመለከታቸው አካላት ጋር በመተባበር ያዘጋጃል፤


 የኃላፊ ስም፡-   አቶ የሱፍ ጀማው


 የቢሮ ስልክ ቁጥር፡- 011-5-54-35-92