ተቋማዊ አደረጃጀት

በኢ.ፌ.ዴ.ሪ ጠቅላይ  ዐቃቤ  ሕግ  ተቋም  የዘርፎች  አደረጃጀት

በተቋሙ ውስጥ አምስት የሥራ ዘርፎች የተደራጁ ሲሆን እነርሱም፡-

1. ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ  ዘርፍ፣

2. አስተዳደር ጉዳዮች ዘርፍ

3. ሕግ ጉዳዮች ዘርፍ

4. የሙስና እና የተደራጁ ወንጀል ጉዳዮች ዘርፍ እንዲሁም

5. የፍትሐብሔር እና ልዩ ልዩ ወንጀል ጉዳዮች ዘርፍ ናቸው

1. ለጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ተጠሪ የሆኑ የስራ ክፍሎች

ለጠቅላይ ዐቃቤ ህግ  ተጠሪ የሆኑና የተደራጁ  የስራ ክፍሎች  የሚከተሉት ናቸው፡-

   1.1. የጠቅላይ ዐቅቤ ህግ ጽ/ቤት፣

   1.2. የሕግ አማካሪ ፣ ጥቆማና ቅሬታ ማስተናገጃ ጽ/ቤት፣

   1.3. የዕቅድፕሮጀክትና በጀት ዝግጅት፣ ክትትል እና ግምገማ ዳይሬክቶሬት

   1.4. የፍትህ ስርአት ማሻሻያ እና ፕሮጀክት ማስተባበሪያ ዳይሬክቶሬት

   1.5. የይቅርታ እና ምህረት ቦርድ /ቤት

   1.6. የሴቶች፣ ሕፃናት እና ባለ ብዙ ዘርፍ ዳይሬክቶሬት 

   1.7. የፕሬስ ሰክሬቴሪያት /ቤት  

   1.8. የውስጥ ኦዲት እና ኢንስፔክሽን ዳይሬክቶሬት 

   1.9. የሕግ ኦዲት እና ኢንስፔክሽን ዳይሬክቶሬት

2. ለአስተዳደር ጉዳዮች ዘርፍ ተጠሪ የሆኑ የስራ ክፍሎች

   2.1. የአስተዳደር ጉዳዮች ዘርፍ /ቤት

   2.2. የዐቃብያነ ሕግ አስተዳደር ዋና ጉባኤ /ቤት

   2.3. የሰው ኃብት ሥራ አመራር ዳይሬክቶሬት

   2.4. የግዥ ዳይሬክቶሬት

   2.5. የፋይናንስ አስተዳደር ዳይሬክቶሬት

   2.6. የንብረት አስተዳደርና ጠቅላላ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት

   2.7. የመዝገብ አያያዝና አስተዳደር ዳይሬክቶሬት

   2.8. የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ዳይሬክቶሬት

3. ለሕግ ጉዳዮች ዘርፍ ተጠሪ የሆኑ የስራ ክፍሎች

   3.1. የሕግ ጉዳዮች ዘርፍ /ቤት

   3.2. የሕግ ጥናት፣ማርቀቅና ማጠቃለል ዳይሬክቶሬት ጀነራል

   3.3. የንቃተ ህግ፣ ትምህርት እና ስልጠና ዳይሬክቶሬት

   3.4. የፌደራል ሕጎች ተፈፃሚነት ክትትል ዳይሬክቶሬት

   3.5. የወንጀል ስነ ስርአት እና ማስረጃ ሕግ ፕሮጀክት ማስተባበሪያ /ቤት

   3.6. የብሄራዊ ሰብአዊ መብት ድርጊት መርሃ-ግበር /ቤት

   3.7. ብሔራዊ የትብብር ጥምረት /ቤት

   3.8. የጥብቅና ፍቃድ አስተዳደር እና ነፃ የሕግ ድጋፍ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት

   3.9. በሕግ ጉዳዮች የአለም አቀፍ ትብብር ዳይሬክቶሬት

4. ለሙስና እና የተደራጁ ወንጀል ጉዳዮች ዘርፍ ተጠሪ የሆኑ የስራ ክፍሎች

   4.1. የሙስና እና የተደራጁ ወንጀል ጉዳዮች ዘርፍ /ቤት

   4.2. የሙስና ወንጀል ጉዳዮች ዐቃቤ ሕግ ዳይሬክቶሬት ጀነራል

   4.3. የኢኮኖሚ ወንጀል ጉዳዮች ዐቃቤ ሕግ ዳይሬክቶሬት

   4.4. የተደራጁ እና ድንበር ተሻጋሪ ወንጀሎች ዐቃቤ ሕግ ዳይሬክቶሬት

   4.5. የተደራጁ እና ድንበር ተሻጋሪ ወንጀሎች ዐቃቤ ሕግ ዳይሬክቶሬት ጀነራል

   4.6. በወንጀል ድርጊት የተገኘ ሀብት ማስመለስ ዳይሬክቶሬት ጀነራል

   4.7. የወንጀል ምስክሮችና ጠቋሚዎች ጥበቃ ዳይሬክቶሬት

5. ለፍትሐብሔር እና ልዩ ልዩ ወንጀል ጉዳዮች ዘርፍ ተጠሪ የሆኑ የስራ ክፍሎች

   5.1. የፍትሐብሔር እና ልዩ ልዩ ወንጀል ጉዳዮች /ቤት

   5.2. የፍትሐብሄር ፍትህ አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ጀነራል

   5.3. የልዩ ልዩ ወንጀል ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት

   5.4. በሴቶች እና ህጻናት ላይ የሚፈጸሙ ወንጀሎች የዐቃቤ ሕግ ዳይሬክቶሬት

   5.5. የኢፌዲሪ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ የክልል ጉዳዮች ክትትል እና ድጋፍ ዳይሬክቶሬት

   5.6. በኢፌዴሪ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ የድሬደዋ ቅርንጫፍ /ቤት

   5.7. በኢፌዴሪ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ የአዲስ አበባ ቅርንጫፍ /ቤቶች

           ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶቹም-

5.7.1.   አዲስ ከተማ ምድብ /ቤት

5.7.2.   ልደታ ምድብ /ቤት

5.7.3.   ኮልፌ ቀራኒዮ ምድብ /ቤት

5.7.4.   አራዳ ምድብ /ቤት

5.7.5.   ቦሌ ምድብ /ቤት

5.7.6.   ቂርቆስ ምድብ /ቤት

5.7.7.   አቃቂ ቃሊቲ ምድብ /ቤት

5.7.8.   የካ ምድብ /ቤት

5.7.9.   ንፋስ ስልክ ምድብ ጽ/ቤት

5.7.10. ጉለሌ ምድብ ጽ/ቤት

                               

"ለሕግ፣ ለፍትህ፣ ለርትዕ !"