Search

ተቋማዊ አደረጃጀት

በኢ.ፌ.ዴ.ሪ ጠቅላይ  ዐቃቤ  ሕግ  ተቋም  የዘርፎች  አደረጃጀት

በጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ውስጥ አራት ዘርፎች የተደራጁ ሲሆን እነርሱም፡

  •                          ለጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ተጠሪ የሆኑ ዘርፎች፣
  •                          ለህግ ማስፈፀም ተጠሪ የሆኑ ዘርፎች፣
  •                          ለህግ ጉዳዮች ተጠሪ የሆኑ ዘርፎች እና፣
  •                          ለኮርፖሬት ጉዳዮች ተጠሪ የሆኑ ዘርፎች ናቸው፡፡

1. ለጠቅላይ  ዐቃቤ  ሕጉ  በቀጥታ  ተጠሪ   የሆኑ ዳይሬክቶሬቶች

ለጠቅላይ ዐቃቤ ህግ  ተጠሪ የሆኑና የተደራጁ  ዳይሬክቶሬቶች  የሚከተሉት ናቸው፡-

1.1. የጠቅላይ ዐቅቤ ህግ ጽ/ቤት፣

1.1.1.  የበላይ አመራር ድጋፍና ምክር ማስተባበሪያ እና

1.1.2.  የተጠሪ ተቋማት ድጋፍና ክትትል ማስተባበሪየ

1.2. የፍትሕ ሥርዓት ማሻሻያ እና የዕቅድ ዝግጅት፣ ክትትል ዳይሬክቶሬት፣

1.2.1.  የፍትህ ስርዓት ማሻሻያ ማስተባበሪያ

1.2.2.  የለውጥ ስራዎች ማስተባበሪያ እና

1.2.3.  የዕቅድ ዝግጅትና ውጤታማነት ክትትል ማስተባበሪያ

1.3. ይቅርታና የምህረት ቦርድ /ቤት፣ 

1.4. የሕግ ኦዲት፣ ቅሬታ ማስተናገጃና የስነ-ምግባር መከታተያ ዳይሬክቶሬት፣

1.4.1.  የሕግ ኦዲትና ኢንስፔክሽን ማስተባበሪያ

1.4.2.  የዜጎች አገልግሎትና ቅሬታ ማስተናገጃ ማስተባበሪያ እና

1.4.3.  የየስነ-ምግባር መከታተያ ማስተባበሪያ

1.5. የውስጥ ኦዲትና ኢንስፔክሽን ዳይሬክቶሬት 

1.6. የህዝብ ግንኙነትና የኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት 

1.7. በወንጀል የተገኘን ሀብት ማስመለስ ዳይሬክቶሬት 

2.  ለሕግ ማስፈጸም  ዘርፍ ተጠሪ የሆኑ ዳይሬክቶሬቶች

በጠቅላይ ዐቃቤ ህግ ተቋም ለህግ ማስፈፀም ዘርፍ  ተጠሪ የሆኑና የተደራጁ ዳይሬክቶሬቶች የሚከተሉት ናቸው፡-

2.1. የሙስና ወንጀል ዐቃቤ ሕግ ዳይሬክቶሬት

2.1.1.  በኢኮኖሚ ዘርፍ ላይ የሚፈፀሙ ሙስና ወንጀሎች ዐቃቤ ሕግ ማስተባበሪያ

2.1.2.  በማህበራዊ ዘርፍ ላይ የሚፈፀሙ ሙስና ወንጀሎች ዐቃቤ ሕግ ማስተባበሪያ

2.1.3.  በፍትህ እና አስተዳደር ዘርፍ ላይ የሚፈፀሙ ሙስና ወንጀሎች ዐቃቤ ሕግ ማስተባበሪያ እና

2.1.4.  በወንጀል የተገኙ ንብረቶች ማስከበር፣ማስወረስ እና ማስመለስ ዐቃቤ ሕግ ማስተባበሪያ

2.2. የኢኮኖሚ ወንጀል ዐቃቤ ሕግ ዳይሬክቶሬት፣

2.2.1.  የታክስና የጉሙክ ወንጀሎች ዐቃቤ ሕግ ማስተባበሪያ

2.2.2.  ከፀረ-ንግድ ውድድር ጋር የተያያዙ ወንጀሎች ዐቃቤ ሕግ ማስተባበሪያ

2.2.3.  ልዩ ልዩ የኢኮኖሚ ወንጀሎች ዐቃቤ ሕግ ማስተባበሪያ እና

2.2.4.  በወንጀል የተገኝ ንብረት ማስከበር፣ ማስወረስ እና ማስመለስ ዐቃቤ ሕግ ማስተባበሪያ

2.3. የተደራጁ፣ ድንበር ተሸጋሪና ሀገራዊ ጉዳት የሚያስከትሉ ወንጀሎች ዐቃቤ ሕግ ዳይሬክቶሬት፣

2.3.1.  የሽብርተኝነትና ተያያዥ ወንጀሎች ዐቃቤ ሕግ ማስተባበሪያ

2.3.2.  የተደራጀና ድንበር ተሸጋሪ ወንጀሎች ዐቃቤ ሕግ ማስተባበሪያ እና

2.3.3.  ልዩ ልዩ የተደራጁና ተያያዥ ወንጀሎች ዐቃቤ ሕግ ማስተባበሪያ ናቸው

2.4. የልዩ ልዩ ወንጀል ዐቃቤ ሕግ ዳይሬክቶሬት እና

2.4.1.  የግድያ እና ተያያዥነት ያላችው ወንጀሎች ዐቃቤ ሕግ ማስተባበሪያ

2.4.2.  በከበሩ ማዕድናት እና በንበረት ላይ የሚፈፀሙ ወንጀሎች ዐቃቤ ሕግ ማስተባበሪያ እና

2.4.3.  የልዩ ልዩ ወንጀሎች ዐቃቤ ሕግ ማስተባበሪያ ናቸው

2.5. የፍትሐብሔር ፍትሕ አስተዳደር ዳይሬክቶሬት

2.5.1.  የህግ ምክር፣ የውልና የአማራጭ ሙግት መፍቻ ስራዎች ማስተባበሪያ እና

2.5.2.  የክርክር፣ፍርድማስፈፀም፣ ንብረት ማስተዳደር እና የመግስት ተቋማት ክትትል ማስተባበሪያ ናቸው

2.6. የወንጀል ጠቋሚዎችና ምስክሮች ጥበቃ ዳይሬክቶሬት

2.7. ከዳይሬክቶሬቶቹ በተጨማሪ አሥሩም ምድብ   /ቤቶች  እና  የድሬዳዋ  ቅርንጫፍ  /ቤት  ተጠሪነታቸው ለህግ ማስፈፀም ዘርፍ   ነው

የምድብ /ቤቶቹም -

2.7.1.   አዲስ ከተማ ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ ምድብ /ቤት

2.7.2.   ልደታ ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ ምድብ /ቤት

2.7.3.   ኮልፌ ቀራኒዮ ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ ምድብ /ቤት

2.7.4.   አራዳ ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ ምድብ /ቤት

2.7.5.   ቦሌ ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ ምድብ /ቤት

2.7.6.   ቂርቆስ ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ ምድብ /ቤት

2.7.7.   አቃቂ ቃሊቲ ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ ምድብ /ቤት

2.7.8.   የካ ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ ምድብ /ቤት

2.7.9.   ንፋስ ስልክ ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ ምድብ ጽ/ቤት

2.7.10. ጉለሌ ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ ምድብ ጽ/ቤት

2.7.11.ድሬድዋ ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት                                 

3. ለሕግ ጉዳዮች ዘርፍ ተጠሪ የሆኑ ዳይሬክቶሬቶች  

በጠቅላይ ዐቃቤ ህግ ተቋም ለህግ ጉዳዮች ዘርፍ  ተጠሪ የሆኑና የተደራጁ ዳይሬክቶሬቶች የሚከተሉት ናቸው፡-

3.1. የህግ ጥናት፣ ማርቀቅና ማስረጽ ዳይሬክቶሬት፣

3.1.1.  የህግ ማርቀቅና ማረም ማስተባበሪያ

3.1.2.  የስልጠና እና ንቃተ ህግ ትምህርት ማስተባበሪያ እና

3.1.3.  የሕግ ጥናትና ምርምር ማስተባበሪያ ናቸው

3.2. በሕግ ጉዳች ዓለም አቀፍ ትብብር ዳይሬክቶሬት፣

3.2.1.  የወንጀል፣ የንግድ እና የፍትሐብሔር የፍትሕ ትብብር ጉዳዮች ማስተባበበሪያ እና

3.2.2.  አህጉራዊና ዓለም አቀፍ ሕግ  ነክ ጉዳዮች የሪፖርት ሥራዎች ማስተባበሪያ ናቸው

3.3. የፌዴራል ሕጎች ተፈጻሚነት መከታተያ ዳይሬክቶሬት፣

3.4. የሴቶች፣ ህጻናት፣ ወጣቶችና ባለብዙ ዘርፍ ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት፣

3.4.1.  የሴቶች፣ ህጻናት፣ ወጣቶችና ባለብዙ ዘርፍ  እና የስርዓተ ፆታ ጉዳዮች ማስተባበበሪያ እና

3.4.2.  የሴቶችና የህፃናት ፍትሐብሔራዊ ሴክሬታሪያት ማስተባበሪያ

3.5. የብሔራዊ ሰብዓዊ መብት ድርጊት መርሃ ግብር /ቤት እና

3.5.1.  ብሔራዊ ሰብዓዊ መብት ድርጊት መርሃ ግብር ማስተባበሪያ እና

3.5.2.  ሰብዓዊ መብት ጥበቃና ክትትል ማስተባበሪያ ናቸው

3.6. የጸረ ህገ-ወጥ የሰዎች ዝውውር ግብረ ኃይል /ቤት ናቸው

 4. ለኮርፖሬት ጉዳዮች ዘርፍ ተጠሪ የሆኑ ዳይሬክቶሬቶች

በጠቅላይ ዐቃቤ ህግ ተቋም ለኮርፖሬት ጉዳዮች ዘርፍ  ተጠሪ የሆኑናየተደራጁ ዳይሬክቶሬቶች የሚከተሉት ናቸው፡-

4.1. የጥብቅና ፈቃድ አስተዳደርና የነጻ ህግ ድጋፍ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት፣

4.2. የዐቃቢያነ ህግ አስተዳደር ዋና ጉባኤ ጽ/ ቤት፣

4.3. የሰው ኃይል አስተዳደር ዳይሬክቶሬት፣

4.4. የግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት፣

4.5. የፋይናንስና በጀት  አስተዳደር ዳይሬክቶሬት እና 

4.6. የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ዳይሬክቶሬት ናቸው፡፡

         

"ለሕግ፣ ለፍትህ፣ ለርትዕ !"