ፍትሕ ሚኒስቴር ሕገ መንግስቱንና ሕገ መንግስታዊ ስርዓቱን ከማክበርና ማስከበር፣ የሕግ የበላይነትን ከማረጋገጥ እንዲሁም የፌዴራል መንግስቱንና የሕዝብን የፍትሐ-ብሔር ጥቅም ከማስከበር አንፃር በ6 ወራት ውስጥ በርካታ ተግባራትን ስለማከናወኑ በትላንትናው ዕለት በተካሄደው የዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ መድረክ ላይ...
ስልጠናውን በንግግር የከፈቱት በፍትህ ሚኒስቴር የፍትህ ሥርዓት ማሻሻያ እና ፕሮጀክት ማስተባበሪያ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ኖህ ታከለ ተቋሙ የ10 እና የ5 ዓመት ስትራቴጂክ እቅዶችን በማዘጋጀት ተግባራዊ በማድረግ ላይ እንደሚገኝ ገልጸዋል፡፡ አያይዘውም በስትራቴጂክ እቅዶቹ ውስጥ በርካታ ፕሮጀክቶች የሚገኙ በመሆኑ...
በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ፍትህ ሚኒስቴር የጠቅላይ ዐቃቤ ህግ ዘርፍ የተደራጁና ድንበር ተሻጋሪ ወንጀል ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ጀነራል ዐቃቤ ሕግ 8ሺ 863 ግራም የሚመዝን ኮኬይን የተባለ አደገኛ እፅ በሻንጣው ውስጥ ደብቆ ይዞ የተገኘው ናይጀሪያዊ ዜጋ በ11 ዓመት ፅኑ እስራት እና በ20 ሺ ብር የገንዘብ መቀጮ ቅጣት እንዲጣልበት...
በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ፍትህ ሚኒስቴር የጠቅላይ ዐቃ ህግ ዘርፍ የቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ጉዳይ መከታተያ ዳይሬክቶሬት ከንቃተ ህግ ትምህርትና ስልጠና ዳይሬክቶሬት ጋር በመተባበር በአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ስር ለሚገኙ ለምርመራ ክፍል ኃላፊዎችና ለምርመራ ቲም መሪ ፖሊሶች በወንጀል ምርመራ፣በማስረጃ አሰባሰብ፣ በተጠርጣሪዎች...